ለሁሉም ሰው የሚሠራ ግላዊነትን ገንብተናል።

ውሂብ የGoogle አገልግሎቶች ይበልጥ አጋዥ እና ጠቃሚ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል፣ ነገር ግን ይህን መረጃ እንዴት እንደምንጠቀም በተመለከተ ይህ የእርስዎ የግለሰብ ምርጫ ነው። እኛ ምን ውሂብ እንደምንሰበስብ፣ እንዴት እና ለምን ጥቅም ላይ እንደሚውል እርስዎ እንዲያውቁት እናደርጋለን። እና በGoogle መለያዎ ላይ ኃይለኛ የውሂብ መቆጣጠሪያዎችን ገንብተናል፣ በዚህም ለእርስዎ ትክክል የሆኑት የግላዊነት ቅንብሮችን እንዲመርጡ ያስችልዎታል።

የውሂብ ግልጽነት

እኛ ምን ውሂብ እንደምንጠቀም እና ለምን እንደምንጠቀም መረዳት ቀላል ማድረግ

የGoogle አገልግሎቶችን በሚጠቀሙበት ጊዜ የእርስዎን ውሂብ በተመለከተ በእኛ ላይ እምነት ይጥላሉ። አገልግሎቶቻችን ለእርስዎ የተሻለ ለማድረግ ብለን ስለምንሰበስበው ውሂብ፣ እንዴት እና ለምን እንደምንጠቀምበት ግልጽ መሆን የእኛ ኃላፊነት ነው።

የበለጠ ለመረዳት

የግላዊነት መቆጣጠሪያዎች

እርስዎ ነዎት ተቆጣጣሪ

ግላዊነትን በተመለከተ አንድ መፍትሔ ለሁሉም ሊሆን እንደማይችል እናውቃለን፣ ስለዚህ ኃይለኛና ለመጠቀም ቀላል የሆኑ የግላዊነት መሣሪያዎችን ወደ የእርስዎ Google መለያ ገንብተናል። ለእርስዎ ትክክል በሆኑ የግላዊነት ቅንብሮች እና በመላ አገልግሎቶቻችን ላይ ምን የውሂብ አይነቶችን እንደምንሰበስብና እንደምንጠቀም ላይ ቁጥጥር ላይ ይሰጡዎታል።

የበለጠ ለመረዳት

ማስታወቂያዎች እና ውሂብ

የእርስዎን የግል መረጃ ለማንም አንሸጥም

በGoogle ምርቶች ውስጥ፣ በአጋር ድር ጣቢያዎች ላይ እና በሞባይል መተግበሪያዎች ውስጥ ተገቢ ማስታወቂያዎችን ለእርስዎ ለማቅረብ ውሂብ እንጠቀማለን። እነዚህ ማስታወቂያዎች የእኛን አገልግሎቶች የሚያስፈልጋቸውን ገንዘብ ለማቅረብ እና ለሁሉም ሰው በነጻ እንድናቀርባቸው እንድንችል የሚያግዙ ሲሆኑ የግል መረጃዎ ለሽያጭ አይቀርብም። እርስዎ እንዲሁም የሚመለከቷቸውን ማስታወቂያዎች በተሻለ ሁኔታ መቆጣጠር እንዲችሉ ኃይለኛ የማስታወቂያ ቅንብሮችን እናቀርብልዎታለን።

የበለጠ ለመረዳት

ስለ የደህንነት ጥረቶች የበለጠ ይረዱ

የእርስዎ ደህንነት

ከኢንዱስትሪ መር ደህንነት ጋር መስመር ላይ ለእርስዎ ጥበቃ እናደርግልዎታለን።

የእርስዎ ግላዊነት

ለሁሉም ሰው የሚሠራ ግላዊነትን ገንብተናል።

ለቤተሰቦች

ለእርስዎ ቤተሰብ መስመር ላይ ምን ትክክለኛ እንደሆነ እንዲያስተዳድሩ እናግዝዎታለን።